ከሰሜን አሜሪካ የኢትዮዽያውያን ስፖርትና ባሕል ማኀበር የተሰጠ ልዩ መግለጫ

02-04-2023 የሰሜን አሜሪካ የኢትዮዽያውያን ስፖርትና ባሕል ማኀበር ከማናቸውም ሐይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ፍፁም ነፃ የሆነ ድርጅት እንደሆነ የታወቀ ነው። ሆኖም ግን በትውልድ ሐገራችን ኢትዮዽያ ኢ-ሠብአዊና የዓለም መንግሥታት ሕግ የሚያወግዛቸው በዘር፣ በማንነትና በሐይማኖት ላይ ያነፃፀረ ጥቃት በኢትዮዽያውያን ወገኖቻችን ላይ ሲደርስ የተበላሸው እንዲስተካከል፣ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን ማስቆም የሚገባው የመንግሥት...