እንኳን ለ36ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን አመታዊ ዝግጅት አደረሳችሁ አደረሰን። ይህ በየአመቱ ከመላው አሜሪካ፣ ከካናዳ፣ ከአውሮፓና ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ኢትዮጵያውያንን በአንድነት በማሰባሰብ የሚታወቀው ESFNA የዘንድሮውን አመታዊ ዝግጅት በጆርጂያ ግዛት በምትገኘው ውብ ከተማ በሆነችው አትላንታ ከጁን 30 ጀምሮ እስከ ጁላይ 6 ልዩና ደማቅ በሆነ ሁኔታ የሚያከብር መሆኑን ፌደሬሽኑ በደስታ ይገልፃል። ተጨማሪ መረጃዎችን በድረ ገጻችን www.esfna.org ላይ ከዛሬ ጀምሮ ይከታተሉ። ESFNA የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን በአትላንታ ከተማ ከ June 30 እስከ July 6 2019.