by Intuit Data | Jan 3, 2023 | News
ፌደሬሽናችን አቶ በለጠ የክብር እንግዳ መሆናቸው ከታወቀ ጀምሮ የሚያስፈልገውን የድጋፍ ወረቀት ቢልክም የክብር እንግዳው ቪዛ ማግኘት አልቻሉም። የክብር እንግዳው በቦታው ቢገኙ ሊበረከትላቸው የነበረውን የገንዘብ ስጦታ ዛሬ በአ.አ በተደረገ ዝግጅት ተበርክቶላቸዋል።በእንሰት የባህል አዳራሽ በነበረው ዝግጅት ስጦታውን ከኢንስትራክተር ሠውነት ቢሻው እጅ የተረከቡት የክብር እንግዳው ፌደሬሽኑ ካለሁበት ፈልጎ የክብር እንግዳ...