by Intuit Data | Feb 27, 2023 | Memoriam
ወቅቱ 1956 አውስትራሊያ ሜልቦርን ኦሎምፒክን ደግሣለች።በውድድሩ እምዬ ሀገራችን ስትሣተፍ መሪ ኮከብ የነበረው ገረመው ሀገሩን ወክሏል በብስክሌት ስፖርት።በተጨማሪም በአትሌቲክስ ስፖርት ተሣትፎ አድርጓል።አትሌት ገረመው በገጠመው ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም የካቲት 16 ከዚህ ዐለም በሞት ተለይቷል። ታህሳስ 7/1925 በአ.አ የተወለደው ገረመው ደምቦባ በሜልቦርን ኦሎምፒክ በጎዳና የብስክሌት ግልብያ ውድድር...
by Intuit Data | Feb 5, 2023 | News
02-04-2023 የሰሜን አሜሪካ የኢትዮዽያውያን ስፖርትና ባሕል ማኀበር ከማናቸውም ሐይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ፍፁም ነፃ የሆነ ድርጅት እንደሆነ የታወቀ ነው። ሆኖም ግን በትውልድ ሐገራችን ኢትዮዽያ ኢ-ሠብአዊና የዓለም መንግሥታት ሕግ የሚያወግዛቸው በዘር፣ በማንነትና በሐይማኖት ላይ ያነፃፀረ ጥቃት በኢትዮዽያውያን ወገኖቻችን ላይ ሲደርስ የተበላሸው እንዲስተካከል፣ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን ማስቆም የሚገባው የመንግሥት...