by Abebe Ferede | Oct 27, 2023 | Announcements
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ መግለጫ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ በወንድማችን ዘውዱ ታከለ ዜና እረፍት እጅግ ማዘናችንን እንገልጻለን:: ዘውዱ ታከለ ከቀበና: አዲስ አበባ እስከ ላስ ቬጋስ: ኔቫዳ አሜሪካ ድረስ አገሩንና ኢትዮጵያውያንን በእግር ኳስ ስፖርት ያገለገለ ወንድማችን ነበር:: ዘውዱ ታከለ ከቀበሌ ውድድር ጀምሮ በትግል ፍሬ ቡድንና እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ...