የሐዘን መግለጫ – Gofa

የሐዘን መግለጫ – Gofa

የሐዘን መግለጫ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በትላንትናው እለት በደረሰ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖች ህይወታቸውን አጥተዋል። የሟቾች ቁጥር በርካታና በአሁን ሰዓት የተረጋገጠ ባይሆንም ከፍተኛ ነው ተብሎ ይገመታል:: ፌደሬሽናችን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር፤ ለወዳጅ ዘመዶችም መጽናናትን ይስጥልን እያለ የሐዘንና መፅናናት መልዕክቱን ያስተላልፋል። የኢትዮዽያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን...
Stadium Parking

Stadium Parking

ESFNA PARKING – Atlanta 2024 Parking fee $20 including shuttle  – 2 locations: 5615 Memorial Dr, Stone Mountain, GA 30083 & 5644 Memorial Dr, Stone Mountain, GA 30083