በሜልቦርን ኦሎምፒክ ለቀናት ተጉዞ ሀገሩን የወከለው ገረመው ደምቦባ በ90 ዐመቱ አረፈ።

በሜልቦርን ኦሎምፒክ ለቀናት ተጉዞ ሀገሩን የወከለው ገረመው ደምቦባ በ90 ዐመቱ አረፈ።

ወቅቱ 1956 አውስትራሊያ ሜልቦርን ኦሎምፒክን ደግሣለች።በውድድሩ እምዬ ሀገራችን ስትሣተፍ መሪ ኮከብ የነበረው ገረመው ሀገሩን ወክሏል በብስክሌት ስፖርት።በተጨማሪም በአትሌቲክስ ስፖርት ተሣትፎ አድርጓል።አትሌት ገረመው በገጠመው ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም የካቲት 16 ከዚህ ዐለም በሞት ተለይቷል። ታህሳስ 7/1925 በአ.አ የተወለደው ገረመው ደምቦባ በሜልቦርን ኦሎምፒክ በጎዳና የብስክሌት ግልብያ ውድድር...