የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መናድ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን፤ በዚህ አደጋ በሀዘን ለተጎዱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ፣ ወዳጅ፣ ለክልሉ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።