አማርኛ
ሚኒያፖሊስ፣ ሚኔሶታ — ከሰኔ 27/2026 እስከ ሐምሌ 4/2026፦በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን (ፌዴሬሽኑ) በሚኒያፖሊስ፣ ሚኔሶታ በሚካሄደው ዓመታዊ ውድድሩና የባህል ሳምንት የሚካሄድ ታላቅ የሰብአዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ይፋረዋል።
ከጁን 27 እስከ ጁላይ 4: 2026 በሚደረገው የውድድር ሳምንት፣ ፌዴሬሽኑ ከበጎ ፈቃደኞች፣ ከሲቪክ ማሳበረሰብ ድርጅቶች፣ ከእምነት ተቋማትና ከደጋፊዎች ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለጥቃትና ለመፈናቀል ለሰለ ለሆኑ ወገኖች፦ በተደጋጋሚ አሳዛኝ የሕይወት መጥፋት፣ የንብረት ውድመትና ቀጣይ መከራ ለደረሰባቸው የአርሲ ዞን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ማሳበረሰቦችን ጨምሮ፣ ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ለመሆንና የንዝብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጠንክሮ ይሰራል።
ይህ ጥረት የማሳበረሰብ ተደራሽነት፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻዎችን፣ የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ፣ የሸቀጥ ሽያጭንና ቀጥተኛ ልገሳዎችን ያካትታል። የሚሰበሰበው አጠቃላይ ብር በግልጽነትና በተጠያቂነት እየተመሩ ለተጎዱ ቤተሰቦችና ማሳበረሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ይውላል።
ለአራት አስርት ዓመታት በላይ፣ ፌዴሬሽኑ ኢትዮጵያውያንን በስፖርት፣ በባህልና በማሳበረሰብ የሚያስተሳስቅ መገናኛ ሆኖ ቆይቷል። በመከራ ጊዜ፣ በውጭም በኢትዮጵያም ላለው ማሳበረሰባችን በርሳራኔ በልግስና ምላሽ ሰጥቷል። ይህ ወቅት ያንኑ የአንድነትና የአገልግሎት መንፈስ የሚጠይቅ እንደሆነ እናምናለን። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ተካበ ዘውዴ እንዳሉት፦
"እዛም ቢሆን የምንሞተው እኛው ኢትዮጵያውያን ነን።"
በተጨማሪም ፌዴሬሽኑ ለዚህ መርሃግብር ዝግጅት እያደረገ ባለበት በዚህ ወቅት፦በቅርቡ ስለ ኮርፖሬት ስፖንሰርሺፕ የተነሱ ጥያቄዎችን በተመለከተም ምላሽ መስጠት እንፈልጋለን። ድርጅታችን ከታሪካዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት እንዳደረገ ግልፅ ነበር። ከባንኩ ጋር የተስማማንባቸውን ውሎች በስምምነቱ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ባለመሟላታቸው፣ ድርጅታችን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የነበረውን የስፖንሰርሺፕ ስምምነት የመሰረዝ መብቱን ተጠቅሟል።
ስፖንሰርሺፖች ዝግጅቶቻችንን ለመደገፍ አማራጭ የሌለው መንገድ ቢሆንም፣ የፌዴሬሽኑ ዋነኛው ጥንካራው የህዝብ ድጋፍ ነው። ተቋማትና ኮርፖሬሽኖች አጋሮቻችን ቢሆኑም ቅሉ፣ እኛ የተፈጠርንበት አላማና ህልም፣ ኢትዮጵያዊያንን በአንድ መድረክ ላይ፣ በቅቅርና በሰላም ማገናኘት ነው።
በሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎችንና እንግዶችን በሚኒያፖሊስ ለመቀበል በጉጉት እየተጠባበቅን ነው: ኢትዮጵያዊያን በመሉ ከጥቃት ሰለባዎች ከሆኑት ከኢትዮጵያውያን ወግኖቻችን ጎን እንድንቆምና ለተቸገሩት ተስፋን፣ እፎይታና ክብርን ለመስጠት እንድተባበራኝ ታሪካዊ ጥሪ እናቀርባለን። በአንድነት፣ ትርጉም ያለው የድፍ ማሳባሰብ ለመጥግበር አብረን እንስራ።
English
Minneapolis, MN from 6/27/2026 – 7/4/2026: The Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA) today announced a major humanitarian fundraising initiative to take place during its annual tournament and cultural festival in Minneapolis, Minnesota.
Throughout the tournament week, ESFNA will partner with volunteers, community organizations, faith-based organizations and supporters to raise awareness and financial assistance for victims of violence and displacement in Ethiopia, including Orthodox Christian communities in the Arsi region that have endured repeated tragic loss of life, the destruction of property and ongoing hardship.
The effort will span community outreach, awareness campaigns, volunteer engagement, merchandise sales and direct donations. Every dollar raised will go toward humanitarian assistance for affected families and communities, guided throughout by transparency and accountability.
For more than four decades, ESFNA has been a gathering place that unites Ethiopians through sports, cultures and community. In times of need, our community has answered with compassion and generosity. We believe this moment calls for that same spirit of unity and service. As ESFNA President Tekabe Zewde put it:
"እዛም ቢሆን የምንሞተው እኛው ኢትዮጵያውያን ነን።"
As ESFNA prepares for this initiative, we also wish to address recent questions regarding corporate sponsorships. After the agreed upon terms were not met within the contracted timeline, ESFNA has exercised its right to cancel its sponsorship agreement with the Commercial Bank of Ethiopia.
While sponsorships help support our events, ESFNA has always drawn its greatest strength from the Ethiopian community itself. Our most important sponsors are not institutions or corporations: they are the everyday Ethiopians around the world who volunteer their time, support one another and give generously to the causes that matter most.
We look forward to welcoming thousands of participants and guests to Minneapolis, and we invite our entire community to stand with the victims of violence and help bring hope, relief and dignity to those in need.
Together, we can make a meaningful difference.
Yoseph Telahun
Secretary
(310) 482-1208 | ytelahun@esfna.org
Ethiopian Sports Federation in North America
"Bringing Ethiopians Together Since 1984"