by Abebe Ferede | Feb 26, 2024 | Announcements
የሰሜን አሜሪካ የኢትዮዽያውያን ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ከማናቸውም ሐይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ፍፁም ነፃ የሆነ ድርጅት ነው። እንደ አንድ ሕጋዊ ድርጅት በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ በተደጋጋሚ እየተካሄደ ያለውን የተቀነባበረ የነፍስ ማጥፋት ዘመቻ አጥብቀን እናወግዛለን:: ሠላማዊው የኢትዮዽያ ሕዝብ በፈቀደው ሐይማኖትና የሥራ ዘርፍ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል የማምለክና ቤተሰብ አፍርቶ የመኖር መብቱ ሊከበር...
by Abebe Ferede | Feb 14, 2024 | Announcements
The wait is over! Time has come for you to plan your vacation. Go ahead and fix your days off. Where you have to fly to enjoy your vacation is the best surprise yet to come. Stay tuned…